🏆 5ኛ ዓመት | ስኬት Freshman & Remedial Tutorial
ወደ ስኬት ጎዳና የሚያደርስ የፍሬሽማን እና ሪሜዲያል ትምህርት
ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው ሞጁል መሰረት የተዘጋጁ 20 የፍሬሽማን ኮርሶች፣ የ39 ዩኒቨርሲቲ ያለፉ አመታት የMid እና Final ፈተናዎች ከነሙሉ ማብራሪያቸው በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ።
📚
20 የፍሬሽማን ትምህርቶች
Logic, Emerging Tech, Psychology, Economics, History, Geography, Physics, Maths, Civics, C++, Biology, Chemistry እና ሌሎችንም ያገኛሉ።
🏫
የ39 ዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች
ከ2013-2018 ዓ.ም ያሉ የAAU, BDU, HRU, HU, Gondar, Jimma, AMU, WoU እና የሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች Mid & Final ፈተናዎች ከነመልሳቸው።
✍️
ማራኪ የማስተማሪያ ዘዴ
በሞጁሉ መሰረት የተዘጋጁ ኖቶች (Notes), ቪዲዮዎች (Videos), ወርክሺቶች (Worksheets) እና ገላጭ ምስሎች።